11 months ago
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምሥራቅ ባሌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት /ጊኒር/ የደንብ ልብስ እና የስፌት አገልግሎት የጽሕፈት መሣሪያ፤ የጽዳት ዕቃ እና ሌሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 12/2017)
Closing date: Sep 3, 2025 4:28 PM
Opening date: —
Location: ኦሮሚያ ክልል
Closed
11 months ago
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ልብስ፤የፅዳት እቃዎች፤አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ሌሎችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 13/2017)
Closing date: Aug 29, 2025 4:27 PM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
11 months ago
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተሽከርካሪ ነዳጅ እና የተለያዩ የመኪና ቅባቶችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 13/2017)
Closing date: Sep 8, 2025 11:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
11 months ago
የመቻሬ ሜዳ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ነዋሪዎች ኃ/የተ/የኅ/ሥ/ማኅበር የጋራ መኖሪያ ቤቶች ማኅበር የኦዲት ሥራ በጨረታ ማሰራት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 12/2017)
Closing date: Aug 28, 2025 5:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
11 months ago
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የቦታ ኪራይ በጨረታ መከራየት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 12/2017)
Closing date: Sep 19, 2025 3:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
11 months ago
Sidama National Regional State Sidama Region Agricultural Research Institute Electromechanical Works Contract WWC/GWWC Grade 5 and above
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 13/2017)
Closing date: Sep 8, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
11 months ago
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕkindergarten KG (የህጻናት ትምህርት ቤት) ዲዛይን ከለሳና ግንባታ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ GC/BC-5 እና ከዚያ በላይ በጨረታ ማሰራት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 12/2017)
Closing date: Sep 15, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
11 months ago
የጉለሌ ክፍስ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ሪያ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ማሽን የተግና ባለሞያ፣ ደንብ ልብስ ስፌት እና ሌሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 13/2017)
Closing date: Aug 29, 2025 5:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
11 months ago
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፅህፈት መሳሪያዎች፤የፐሪተር ቀለሞች፤ደንብ ልብሶች እና ሌሎችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 13/2017)
Closing date: Aug 28, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
11 months ago
በቂርቆስ ክ/ከተማ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 5,373,016 ብር በሃራጅ ይሸጣል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 13/2017)
Closing date: Sep 24, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed