11 months ago
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የፋብሪካ አላቂ እና አላቂ ያልሆኑ መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ ብትን ጨርቅ፣ ጫማ፣ እና ሌሎችን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 20/2017)
Closing date: Sep 10, 2025 9:01 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
11 months ago
ቡረቃ ቦሪ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ እና አሶሳ ቅ/አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የፅዳት ዕቃዎች የፅህፈት መሳሪያዎች አላቂ የቢሮ እቃዎች የደንብ ልብስና ቋሚ እቃዎች እና ሌሎችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 20/2017)
Closing date: Sep 9, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
11 months ago
የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፤ አላቂ እቃዎች፤ ቋሚ ቢሮ እቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሌሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 20/2017)
Closing date: Sep 13, 2025 11:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
11 months ago
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተለያዩ የሲቪል ግንባታ ሥራ ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውል በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 21/2017)
Closing date: Sep 16, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
11 months ago
የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ፋ/ጽ/ቤት የአላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች ፤የደንብ ልብስ ዕቃዎች እና ሌሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 20/2017)
Closing date: Sep 9, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
11 months ago
COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Commercial Bank Of Ethiopia Invites Suppliers For Procurement Of Under Listed Building Maintenance And modification Works.
Published on:
ሪፖርተር (ነሐሴ 20/2017)
Closing date: Sep 19, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
11 months ago
የእድገት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለየፅህፈት መሳሪያዎች፤የደንብ ልብሶች፤የፅዳት እቃዎች እና ሌሎችን በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 21/2017)
Closing date: በ10ኛው ቀን 10፡00 (አስር ሰዓት)
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
11 months ago
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት ደንብ ልብስ፣አላቂ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች እና ሌሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 21/2017)
Closing date: Sep 9, 2025 8:51 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
11 months ago
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ Desktop And Laptop Computer በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 20/2017)
Closing date: Sep 10, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
11 months ago
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባ/ዳር ዲስትሪክት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጨረታ በመሸጥ ይፈልጋል።
Published on:
ሪፖርተር (ነሐሴ 18/2017)
Closing date: Sep 2, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed