10 months ago
የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማ/ት/ቤት የግብርና ምርት ውጤቶችን፤ የኢንዱስትሪ ምርቶችና ፤የተጣራ የበሬ ስጋ እና የበቆሎ ቅንጬ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 13/2018)
Closing date: በ22/01/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
10 months ago
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ር የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች ክትባት ለመስጠት ያስችል ዘንድ የስልጠና ማኑዋል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሳተም ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 13/2018)
Closing date: Oct 9, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
10 months ago
በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት መንገድ ጥገና ለማድረግ የማሽን ኪራይ አገልግሎት ከአቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ መከራየት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 13/2018)
Closing date: በ21ኛው ቀን ከሰዓቱ 9፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል
Closed
10 months ago
በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 13/2018)
Closing date: Oct 8, 2025 3:00 AM
Opening date: —
Location: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል
Closed
10 months ago
በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያዎችን፤ የባለሁለት እግር ተሸከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢ ድርጅቶች ለመግዛት ይፈልጋል፡ ፡
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 13/2018)
Closing date: Oct 14, 2025 3:00 AM
Opening date: —
Location: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል
Closed
10 months ago
በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 13/2018)
Closing date: Oct 10, 2025 3:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
10 months ago
አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮዲጂታል ካሜራ፤የወንበር ፤ የጠረጴዛ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 13/2018)
Closing date: Oct 3, 2025 2:16 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
10 months ago
የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ፣ ሚዛን አማን የቢሮ ፈርኒቸር፤የሞተር ሳይክል፤የመስክ እና የላፕቶፕ ቦርሳ እና ሌሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 13/2018)
Closing date: Oct 14, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል
Closed
10 months ago
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሚዲያ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የተለያዩ የካሜራ፣የኤሌክትሪክ እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Closed
10 months ago
በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የትምህርት መርጃ ዕቃዎች፣ የፅዳትና ሌሎች አቅርቦቶች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪና የጀኔሬተር መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 13/2018)
Closing date: Oct 6, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed