5 months ago
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በጨረታ በማስተላለፍ እንዲተዳደር ለማከራየት፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማስተላለፍ ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 14/2018)
Closing date: በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
5 months ago
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ለፒቪሲ ምርት ማምረቻ የሚሆን ፒቪሲ ሬዝን ጥሬ ዕቃ 100,000 ኪ.ግ ስታብላይዘር 6000 ኪ.ግ በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 14/2018)
Closing date: Oct 9, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
5 months ago
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፤ የቢሮ ጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ፤ሕትመት፤ የአይቲ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 14/2018)
Closing date: Oct 7, 2025 9:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
5 months ago
Buluko Textile Share Company Procurement of Machines Spare Parts
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 14/2018)
Closing date: Oct 21, 2025 11:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
5 months ago
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮና የት/ት እስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የኤሊክትሮኒክስ እና ፣ የህትመት ስራዎች እና ሌሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል ።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 14/2018)
Closing date: Oct 9, 2025 5:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
5 months ago
መካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ የመካነ-ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል የፅዳት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 13/2018)
Closing date: Oct 9, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
5 months ago
በማዕከላዊ ዕዝ ጠ/መምሪያ የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 13/2018)
Closing date: Oct 7, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
5 months ago
የመካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል የመካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅራቢ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ስራ ማስጀመር ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 13/2018)
Closing date: Oct 9, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
5 months ago
የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት UAE የተመረተ BOROUGE HDPF PE 100 እስክራፕ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 13/2018)
Closing date: Oct 14, 2025 9:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
5 months ago
የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማ/ት/ቤት የግብርና ምርት ውጤቶችን፤ የኢንዱስትሪ ምርቶችና ፤የተጣራ የበሬ ስጋ እና የበቆሎ ቅንጬ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 13/2018)
Closing date: በ22/01/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed