7 months ago
የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃና /ፍ/አገ/ ድርጅት አንድ ተሸከርካሪ ሾፌር እና ነዳጅ አከራይ ሸፍኖ ድርጅቶችን ሰርቪስ መከራየት በጨረታ መከራየት ይፈልጋል።
Published on:
በኩር - bekur (በኩር 26/2018)
Closing date: በ15 ተኛው ቀን ከቀኑ 8፡00
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
7 months ago
ላልይበላ ከተማ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 840,892.5 ብር በሃራጅ ይሸጣል።
Published on:
በኩር - bekur (በኩር 26/2018)
Closing date: Nov 12, 2025 9:00 AM
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
7 months ago
የአብክመ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የግንባታና ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Published on:
በኩር - bekur (በኩር 26/2018)
Closing date: በ16ኛዉ ቀን ጠዋቱ 3፡30
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
7 months ago
የእብናት ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት የድርጅት 01 G+2 የመኖሪያ 04 G+0 የመሬት ሊዝ በጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
Published on:
በኩር - bekur (በኩር 26/2018)
Closing date: በ11ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡30
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
7 months ago
በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ ለሚፈፀማቸዉ በመደበኛ በጀት ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የጽዳት እቃ፣ ሎት 4 ቋሚ እቃ ሎት 5 ህትመት እንዲሁም ሎት 6 የችሎት ካባ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።
Published on:
በኩር - bekur (በኩር 26/2018)
Closing date: በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
7 months ago
የአብክመ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለትራንስፖርት አገልግሎት፤የግብርና ዕቃዎች፤ለፓምፕና ጀኔሬተር ጥገና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤
Published on:
በኩር - bekur (በኩር 26/2018)
Closing date: በ21ኛዉ ቀን 4፡00
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
7 months ago
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የተለያዩ ተሽከርካሪ ጎማዎች ፤ የወርክ ሾፕ ማሽነሪዎች፤ የኤክስካቫተር ጃክ ሀመር፤ የኤክስካቫተር አካፋ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 23/2018)
Closing date: Oct 18, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
7 months ago
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ጉጂ ዞን የኡራጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ አላቂ የጽሕፈት ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች እና ሌሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 23/2018)
Closing date: Oct 23, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: ኦሮሚያ ክልል
Closed
7 months ago
በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሰንበቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት እስቴሽነሪ የፅዳት እቃ፤ ደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 23/2018)
Closing date: Oct 22, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
7 months ago
የፍቼ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የተለያዩ የቢሮ ውስጥ የጽሕፈት መገልገያ ዕቃዎችን፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ የመኪና እና የሞተር ጎማዎችን እና ሌሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 23/2018)
Closing date: Oct 23, 2025 11:00 AM
Opening date: —
Location: ኦሮሚያ ክልል
Closed