10 months ago
ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የግራቭል እና ሳንድ ፊልተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 30/2018)
Closing date: Dec 23, 2025 3:00 AM
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
10 months ago
የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት መስኖናቆሳማ አካባቢ ልማት ቢሮ የተሸከርካሪ ጎማዎች፤አላቂ እቃዎች፤ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 30/2018)
Closing date: Dec 30, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: ደቡብ ክልል
Closed
10 months ago
የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት 1. Gireder 2. Iskavater 3. Roller 4. Sino Truck 5 Shower Truck በጨረታ አወዳድሮ በማከራየት መንገዶችን ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 30/2018)
Closing date: Jan 6, 2026 9:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
10 months ago
በልደታ ክ/ከተማ የኤሌከትሪክ ዕቃ፤የጽህፈት መሳሪያ፤ደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 30/2018)
Closing date: Dec 23, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
10 months ago
የቤ/ጉ ከ መግቢዎች ባለስልጣን አላቂ የቢሮ እቃዎችን፤ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን ኤሌክትሮኒክስና ሞተር ሳይከሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 30/2018)
Closing date: Dec 30, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል
Closed
10 months ago
ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት ከአገልግሎት የተመለሱ ፕሪንተሮች፣ ፋክስ ማሽኖች፤ ሲግኒቸርፓዶች፤ ስካነሮች እና የኮምፒውተር አከሰሰሪዎች፣ ያገለገሉ ላፕቶፖች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 30/2018)
Closing date: Dec 12, 2025 5:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
10 months ago
በአርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ የአርቦዬ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፤ የውሀ ቱቦዎችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Closed
10 months ago
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጽ/መሳሪዎች ግዥ፣ አሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፤የኢኮቴ ባለሙያዎች አድቫንስድ ስልጠና ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 30/2018)
Closing date: Dec 30, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: ደቡብ ክልል
Closed
10 months ago
የኤጄሬ ማረሚያ ቤት የበሰለ ምግብ፤ የማገዶ እንጨት፡ የማጣፈጫ፤ሸቀጣሸቀጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 30/2018)
Closing date: Dec 30, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
10 months ago
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኪራይ ፤ ተሽከርካሪዎች ኪራይ(ከባድ መከና እና Pick Up መኪና) በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 30/2018)
Closing date: Dec 18, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed