10 months ago
በማዕ/ጎ/ዞ/በምዕ/ በለሳ ወረዳ የአርባያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታ የካርድ ክፍል ግንባታ ፤ ሌሎች የጥገና ስራዎች ፤ የቆሻሻ ማስወገጃ ጉድጓድ ቁፋሮና አሽፒት ፤በአጠቃላይ የቆሻሻ ማስወገጃ የአጥር ግንባታ ለማስገባት በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
Published on:
በኩር - bekur (ታህሳስ 10/2018)
Closing date: በ28/04/2018 ዓ.ም 3፡30 ሰዓት
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
10 months ago
በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ/ሲ/እ/ወ/ ገንዘብ /ጽ/ቤት ስሚንቶ፣ የውሃ እቃዎች፤ፓምፕ አቅርቦት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
በኩር - bekur (ታህሳስ 10/2018)
Closing date: በ16ኛው ቀን ከጥዋቱ 3፡30
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
10 months ago
ፍሎሬስታ ኢትዮጵያ የአካባቢ መልሶ ማገገም እና ኢኮኖሚ አቅም ግንባታ ፕሮግራም ፡ በአማራ ክልል ጥን፤ አዷማ፤ አካፋ፤ መዶሻ; መናኪሎ እና የውሃ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
በኩር - bekur (ታህሳስ 10/2018)
Closing date: በ16ኛው ቀን ከጥዋቱ በ4፡00
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
10 months ago
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
በኩር - bekur (ታህሳስ 10/2018)
Closing date: በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
10 months ago
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የደምቢያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የጽህፈት መሳሪያዎች ፤የጽዳት እቃዎች ፤የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል።
Closed
10 months ago
ምሥራቅ ጎጃም ዞን ማቻከል ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ እቃዎች፣የጽዳት እቃዎች እና ሌሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
በኩር - bekur (ታህሳስ 10/2018)
Closing date: በ16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
10 months ago
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ የአምበር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ሮሎ በጨረታ መከራይተ ይፈልጋል።
Published on:
በኩር - bekur (ታህሳስ 10/2018)
Closing date: 21ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
10 months ago
በደቡብ /ጎ/አስ/ ዞን የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች እና ሌሎችን ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
በኩር - bekur (ታህሳስ 10/2018)
Closing date: በ16ኛዉ ቀን 4፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
10 months ago
የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የተዘጋጀ በርበሬ፣ የተዘጋጀ ሽሮ፣ አተር ክክ፣ ምስር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
በኩር - bekur (ታህሳስ 10/2018)
Closing date: በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
10 months ago
የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የ2016 ዓ.ም እና የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሣብን በተፈቀደላቸው በውጭ ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡
Published on:
በኩር - bekur (ታህሳስ 10/2018)
Closing date: በአስራ ስድስተኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed