7 months ago
በአርሲ ዞን ጉና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ጽ/ቤቶች አገልግሎት የቢሮ ኤሌከትሮኒክስ፤ ፈርኒቸር፤ የጽህፈት መሣሪያዎች እና ሌሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 11/2017)
Closing date: Sep 15, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
7 months ago
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቢሮ አገልግሎት የሚጠቀመበት 50 ኮምፒዉተሮች እና 10 ፕሬተሮች በጨረታ መግዛት ይፈልጋል::
Published on:
ሪፖርተር (ነሐሴ 11/2017)
Closing date: Aug 30, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
7 months ago
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ግንባታ ፕሮጀከታ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 9/2017)
Closing date: Aug 29, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
7 months ago
በሰሜን ሸዋ ዞን የኩዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያ ፣የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 9/2017)
Closing date: Aug 30, 2025 1:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
7 months ago
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ የጽሕፈት መሳሪያ ዕቃ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 9/2017)
Closing date: Aug 31, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
7 months ago
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የተለያዩ የጽ/መሳሪያዎች, ፤ ዕቃዎች የጽዳት ዕቃዎች ፤ ፈርኒቸሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 9/2017)
Closing date: በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
Opening date: —
Location: ደቡብ ክልል
Closed
7 months ago
ልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ፤ አላቂ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፤የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ሌሎችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Closed
7 months ago
በኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የመቱ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ስጋ ሙስሊም ፤ጥራጥሬ ፤የምግብ ቅመማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 9/2017)
Closing date: Sep 2, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: ኦሮሚያ ክልል
Closed
7 months ago
የአጼ ፋሲል የቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የቢሮ እቃዎች አላቂ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የትምህርት እቃዎች ፣ የስፖርት ትጥቅ የደንብ ልብስና ቋሚ ፈርኒቸሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ነሐሴ 9/2017)
Closing date: Aug 26, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed