5 months ago
በጅማ ዞን የነዲ ጊቤ ወረዳ መንገዶች እና ሎጅስቲክ ጽ/ቤት የማሽነሪዎቹ አይነት ዶዘር CAT D8R ግሬደር CAT 140H ኤክስካቫተር CA 325 DL, CL ሮለር 16 Ton Shower Truck 16m3 ገልባጭ 14 M3 በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 18/2018)
Closing date: በ16 ኛው የስራ ቀን ከቀኑ በ6፡30 ሰዓት
Opening date: —
Location: ኦሮሚያ ክልል
Closed
5 months ago
አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አርሲ/አሰላ ለቢሮዎች መገልገያ የሚውሉ ለተለያዩ የብረታ ብረት ዕቃዎች፤ የሕንጻ መሣሪያዎች፤ቧንቧ መሣሪያዎች እና የሳኒተሪ እቃዎች እና ሌሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 18/2018)
Closing date: Oct 20, 2025 11:38 PM
Opening date: —
Location: ኦሮሚያ ክልል
Closed
5 months ago
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቋሚ የቢሮ ዕቃ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የህትመት ውጤት፣ የደንብ ልብስ እና ሌሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 18/2018)
Closing date: Oct 8, 2025 5:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
5 months ago
አዳሬ የዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ በቆሎ፣ ፉሪሽካ፣ ላይም ስቶን፣ ጨው፣ አኩሪ አተር ፋጉሎ፣ ኑግ ፋጉሎ፣ ፕሪሚክስ ኮንሰንትሬ እና ሌሎችን በጨረታ አወዳድረው ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 18/2018)
Closing date: Oct 14, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
5 months ago
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ድርጅታችን የደንብ ልብስ ፤ ከረቫት፤ ሙሉ ቱታበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 18/2018)
Closing date: Oct 28, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
5 months ago
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሳኒተሪ እቃዎች አቅርቦት እና የውሃ ስርገት አቅርቦት እና ገጠማ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Closed
5 months ago
የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ዘይት ባለ 5 ሊትር ፡ መኮረኒ ፤ ሩዝ ፤ ምስር ክክ ፤ የተከካ የሽሮ እህል ( አተር ) ጤፍ እና የተለያዩ አትክልቶችን በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 18/2018)
Closing date: Oct 10, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
5 months ago
ዳሸን ባንክ መኪና በመነሻ ዋጋ 2,110,000 ብር በሃራጅ ይሸጣል።
Published on:
አዲስ ዘመን (መስከረም 17/2018)
Closing date: Oct 16, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
5 months ago
Afar Pastoralist Development Association Invitation To Bid 15 HP under the project entitled:” Holistically Addressing Agrobusiness in Afar Region, Ethiopia..”.
Published on:
The Reporter (መስከረም 16/2018)
Closing date: Oct 13, 2025 5:00 AM
Opening date: —
Location: አፋር ክልል
Closed