4 months ago
በምዕራብ ጐጃም ዞን ለፊቤላ ኢንዱስትሪያልየጽህፈት እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎችን፤የኮንስትራክሽን እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
በኩር - bekur (ጥቅምት 10/2018)
Closing date: በ16 ተኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
4 months ago
የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት የመንገድ ጥገና ስራ ለማሰራት እና ከመጭና እስከ ጉናኑና 10 ኪሎ ሜትር መንገድ በአዲስ የቆረጣ እና ድልዳሎ ስራ በጨረታ መግዛት ይፈለጋል ፡፡
Closed
4 months ago
የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የደንብ ልብስ ብትን ጨርቆች፣ሸሚዞች፣ የወንድና የሴት ቆዳ ጫማ እና ሌሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
በኩር - bekur (ጥቅምት 10/2018)
Closing date: በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
4 months ago
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ ስፒር ፓርት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
በኩር - bekur (ጥቅምት 10/2018)
Closing date: በ16 ተኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
4 months ago
በወልዲያ ከተማ አስተዳደር ለወልድያ አያሙሌ ቤተ-መጻሕፍት ግንባታ የኮርኒስ ሥራ የሚሆን የአርምስትሮንግ አቅርቦትና ገጠማ ሥራ፣ ሎት 3 ለከሚሴ እናቶችና ህጻናት ሆስፒታል ግንባታ 75ሜ3 GRP የውሃ ታንከር አቅርቦትና ገጠማ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
በኩር - bekur (ጥቅምት 10/2018)
Closing date: በ11ኛው ቀን 4:30 ሰዓት
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
4 months ago
የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ በሊዝ በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
Published on:
በኩር - bekur (ጥቅምት 10/2018)
Closing date: 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
4 months ago
በቋራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ንአስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች የእስቴሽነሪ እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
በኩር - bekur (ጥቅምት 10/2018)
Closing date: ጥቅምት 25/2018 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
4 months ago
በቲሊሊ ከተማ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 1,325,620.75 ብር በሃራጅ ይሸጣል።
Published on:
በኩር - bekur (ጥቅምት 10/2018)
Closing date: ህዳር 11/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
4 months ago
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 2,665,321.55 ብር በሃራጅ ይሸጣል።
Published on:
በኩር - bekur (ጥቅምት 10/2018)
Closing date: ህዳር 08/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
4 months ago
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 545,258.71 ብር በሃራጅ ይሸጣል።
Published on:
በኩር - bekur (ጥቅምት 10/2018)
Closing date: 13/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed