4 months ago
በየካ ከ/ከተማ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ 1,201,050 ብር በሃራጅ ይሸጣል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ጥቅምት 14/2018)
Closing date: Nov 6, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
4 months ago
በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ያገለገሉ እቃዎችን ማለትም የግብርና መገልገያ መሳሪያዎች ታይሌጀር፣ ፔዳልፖምፕ፣ ኮምፒውተሮች፣ ፐሪገረተሮች፥ፎቶ ኮፒ ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ጥቅምት 14/2018)
Closing date: Nov 8, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
4 months ago
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ የፎቶ ኮፒ ጥገና ፤ የደንብ ልብስና ጫማዎች፣ ብትን ጨርቆች እና ሌሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ጥቅምት 14/2018)
Closing date: Nov 9, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
4 months ago
የአማራ ብሔ/ከ/መ/የሰ/ሸዋ/ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የተለያዩ ጽህፈት መሣሪያ፤የጽዳት እቃዎች፤ደንብ ልብስ እና ሌሎችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ጥቅምት 14/2018)
Closing date: Nov 8, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
4 months ago
ባሌ ዞን አጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መ/ቤቶች የሚያገለግሉ ፈርኒቸርእና የቢሮ እቃዎች ፣የአዳራሽ ወንበር እና ጠረጴዛ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ጥቅምት 14/2018)
Closing date: Nov 14, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: ኦሮሚያ ክልል
Closed
4 months ago
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ጥቅምት 14/2018)
Closing date: በ15ኛው ቀን ከሰዓቱ 9፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ, ደቡብ ክልል
Closed
4 months ago
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ለምግብነት የሚውል ንፁህ ጤፍ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ጥቅምት 14/2018)
Closing date: Nov 7, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: ደቡብ ክልል
Closed
4 months ago
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ በጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ጥቅምት 14/2018)
Closing date: Nov 6, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
4 months ago
Amhara National Regional State Livestock & Fisheries Resource Bureau SPECIFIC PROCUREMT NOTICE (SPN)
Published on:
አዲስ ዘመን (ጥቅምት 14/2018)
Closing date: 08 December, 2025. before 10:15 A.M local time on
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
4 months ago
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የላብራቶሪ አገልግሎት ሳይቋረጥ እንዲሰጥ የጀኔሬተር በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Published on:
አዲስ ዘመን (ጥቅምት 14/2018)
Closing date: Nov 14, 2025 3:00 AM
Opening date: —
Location: ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ, ደቡብ ክልል
Closed