4 months ago
በሸገር ከተማ የሰበታ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በሕጋዊ ኤጀንሲ የጥበቃ ሠራተኛን በተለያየ የውሃ ጉድጓድ ጣቢያ በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 1/2018)
Closing date: Nov 26, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: ኦሮሚያ ክልል
Closed
4 months ago
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመጻሕፍት የመኪና ኪራይ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የተለያዩ የኤሌከትሮኒከስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 2/2018)
Closing date: Nov 20, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
4 months ago
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት ዕቃዎች የፅዳት እቃዎች፣ ፕሪንተርቀለም እና ጎማና ባትሪ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 1/2018)
Closing date: Nov 25, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
4 months ago
የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት የተለያዩ የደንብ ልብስ ጨርቆችና የተለያዩ አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ጥቅምት 30/2018)
Closing date: Nov 24, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
4 months ago
በየካ ክፍል ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የካፍቴሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ጥቅምት 30/2018)
Closing date: Nov 14, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
4 months ago
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያፈርኒቸር፤ሎት 2 ሞተር ሳይከል፤የወለል ምንጣፍ ፤ ማጋራጃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ጥቅምት 30/2018)
Closing date: Nov 24, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: ኦሮሚያ ክልል
Closed
4 months ago
የሰሜን ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለራሱና አገልግሎት የጽ/መሳሪያ፤ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች፤የመኪና እቃዎች እና ሌሎችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ጥቅምት 30/2018)
Closing date: Nov 24, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
4 months ago
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በእያንዳንዱ የጣውላ ዓይነት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ጥቅምት 29/2018)
Closing date: Nov 23, 2025 9:44 AM
Opening date: —
Location: ኦሮሚያ ክልል
Closed
4 months ago
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ መኪና በመነሻ ዋጋ 1100,000 ብር በሃራጅ ይሸጣል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ጥቅምት 30/2018)
Closing date: Nov 27, 2025 11:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
4 months ago
ነምስራቅ ወለጋ ዞን የቦነያ ቦሼ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግሬደር፣ ኤክስካቫተሪ፣ ሩሎ፣ ሲኖትራክ እና ሻወር ትራክ ማሽኖችን በጨረታ መከራይት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ጥቅምት 30/2018)
Closing date: Dec 8, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: ኦሮሚያ ክልል
Closed