3 months ago
መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 19/2018)
Closing date: Dec 12, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
3 months ago
ኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት እህል፤ የጥራጥሬና የቅባት እህል፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ዘይት በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 19/2018)
Closing date: Dec 17, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
3 months ago
የመንግስት ገዥ ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት፤ የላብራቶሪ ግብዓቶች፤የተሽከርካሪ ጎማ እና ሌሎችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 19/2018)
Closing date: Dec 9, 2025 9:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
3 months ago
የይ/ዓስም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ ለደምብ ልብስ አገልግሎት ጨርቃ ጨርቆች፤ አልባሳት፣ ለውሃ ቧምባ የሚሆኑ የመለዋወጫ ዕቃዎች ፤የኤሌክትሪከ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 19/2018)
Closing date: Dec 13, 2025 9:00 AM
Opening date: —
Location: ደቡብ ክልል
Closed
3 months ago
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ንብረቶችን በሃራጅ ይሸጣል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 19/2018)
Closing date: Dec 5, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: ኦሮሚያ ክልል
Closed
3 months ago
የሀዲያ ዞን ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ /ሆሳዕና/ የጤና መምሪያ የአጥር ፣ የጥበቃ ቤት እና መሰል ግንባታ ሥራዎችን ለማሠራት የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 19/2018)
Closing date: Dec 29, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: ደቡብ ክልል
Closed
3 months ago
የቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ Garment and Textile፤ ICT, ሎት 4 IEMDS፤Water እና ሌሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 19/2018)
Closing date: Dec 19, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
3 months ago
በቡኖ በደሌ ዞን የገቺ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለስራው የሚያስፈልጉ የማሽን አይነት D8R ዶዘር እና እስካባተር በጨረታ ማስራት ይፈልጋል ::
Published on:
አዲስ ዘመን (ህዳር 19/2018)
Closing date: Dec 8, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: ኦሮሚያ ክልል
Closed