1 year ago
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ ሶፍት፣ የገላ ሣሙና እና የልብስ ሳሙና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ታህሳስ 23/2017)
Closing date: Jan 16, 2025 3:00 AM
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
1 year ago
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ሎጎ የታተመበት የእጅ ቦርሳ እና እስክብሪቶ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ታህሳስ 23/2017)
Closing date: Jan 16, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
1 year ago
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለአዘዞ-ጎንደር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚሆን ብዛቱ 9,000 ኩንታል PPC ሲሚንቶ በጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ታህሳስ 23/2017)
Closing date: ከ15ኛው ቀን ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
1 year ago
በደቡብ ም/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የተለያዩ የቢሮ አላቂ ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች እና ሌኦችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ታህሳስ 23/2017)
Closing date: በ16ተኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: ደቡብ ክልል
Closed
1 year ago
በቦሌ/ክ/ከተማ ቤት በመነሻ ዋጋ 37,400 ብር በሃራጅ ይሸጣል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ታህሳስ 23/2017)
Closing date: Feb 3, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
1 year ago
የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮር ድርሊንግ ሪግ እና ግራውቲንግ ፕላንት ማሽን(Core drilling rigs and grouting plant Machines) ለአገር ውስጥም ሆነ አለም አቀፍ ጨረታ ለሚወጡ ግዥዎች ስፔስፊኬሽን ዶክመንት የሚያዘጋጅና የሚገመግም ባለሙያ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን በሁለት ደረጃ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ታህሳስ 23/2017)
Closing date: በ20ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
1 year ago
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የሲቪል አልባሳት፤ የቢሮ ጽህፈት፤የጽዳት ዕቃዎች እና ሌሎችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ታህሳስ 23/2017)
Closing date: Jan 14, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
1 year ago
የውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው የክልሉን የውሃ ሀብት በማልማትና ለንፁህ መጠጥ ውሃ ዝርጋታ፣ ቁፋሮ፣ ዘመናዊ መስኖ ግድብና ጠለፋ ስራዎችን በመስራት የክልሉን ብሎም የአገሪቱን አድገት ለማፍጠን በመስራት ላይ ይገኛል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ታህሳስ 23/2017)
Closing date: በ20ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
1 year ago
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የጽህፈት መሣሪያና የጽዳት ዕቃዎ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ታህሳስ 23/2017)
Closing date: በ20ኛው /ሃያኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
1 year ago
የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የእስቴሽነሪና የጽዳት ዕቃዎችን፤ የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ታህሳስ 23/2017)
Closing date: በ16ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ, ደቡብ ክልል
Closed