1 year ago
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ማለትም ላፕቶፕ፣ የዴስክቶፕ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተር እና ታብሌት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Closed
1 year ago
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ታህሳስ 27/2017)
Closing date: Jan 21, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
1 year ago
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለጤናና ህክምና ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግባኣቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ታህሳስ 27/2017)
Closing date: Jan 21, 2025 4:00 AM
Opening date: —
Location: አማራ ክልል
Closed
1 year ago
የሸገር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው ሥር በተዋቀሩ አምስት ከላስተሮች ሰበታ ከላስተር፤ ቡራዩ ክላስታር ፤ ሱሉልታ ክላስተር ፤ ጣፎ ክላስተር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት
Published on:
አዲስ ዘመን (ታህሳስ 27/2017)
Closing date: በ16ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
1 year ago
ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ሎት ı ህዝብ አንድ መኪና ፤Tire and Tube Flap and TYer with inner tube፤እስኩተር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ታህሳስ 27/2017)
Closing date: በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
1 year ago
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ መኖሪያ ቤት በመንሻ ዋጋ 8,383,750 ብር በሃራጅ ይሸጣል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ታህሳስ 27/2017)
Closing date: Feb 6, 2025 3:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
1 year ago
በኦሮሚያ ክልል ምሥሸዋ ዞን ኦለንጭቲ ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ የጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች እና ሌሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ታህሳስ 27/2017)
Closing date: Jan 21, 2025 12:00 PM
Opening date: —
Location: ኦሮሚያ ክልል
Closed
1 year ago
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ደረጃ 7 እና ከዚያ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ታህሳስ 27/2017)
Closing date: በ2ዐኛው ቀን ከሠዓት በ8፡00 ሠዓት
Opening date: —
Location: —
Closed
1 year ago
በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ፅ/ቤት በአዳማ እና በቢሾፍቱ ለሚገኙ ሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Published on:
አዲስ ዘመን (ታህሳስ 27/2017)
Closing date: Jan 21, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: ኦሮሚያ ክልል
Closed
1 year ago
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የአደጋ መከላከያ የሴፍቲ ጫማ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ታህሳስ 27/2017)
Closing date: በአሥራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed