9 months ago
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ-01 ለሚገኘው ለነባር አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር ህንፃ የስካይ ላይት ጣራ ሥራን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Published on:
ሪፖርተር (ሰኔ 25/2017)
Closing date: Jul 9, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
9 months ago
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ኮዶሚኒዬም በመነሻ ዋጋ 2,498,451 ብር በሃራጅ ይሸጣል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ሰኔ 24/2017)
Closing date: Jul 31, 2025 11:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
9 months ago
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት WHEEL LOADER (Minimum 230hp and 2.5 m3 DUMP TRUCK (Minimum 16m3) SELF LOADING CARGO TRUCK (Max 7 ton payload & max 5 ton crane capacity) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ሰኔ 24/2017)
Closing date: Jul 18, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
9 months ago
ጭድ ተራ አጠቃላይ ንግድ አከስዮን ማኅበር ከ2012-2017 በጀት ዓመት የአምስት ዓመታትን የሒሳብ ምርመራ (አዲት) ሥሪ በተፈቀደለትና በተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር የሒሳብ መዝገብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ሰኔ 24/2017)
Closing date: Jul 10, 2025 5:23 PM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
9 months ago
ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ሰኔ 24/2017)
Closing date: Jul 24, 2025 2:00 AM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
9 months ago
ደቡብ ምዕራብ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት ሂሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ሰኔ 24/2017)
Closing date: Jul 16, 2025 10:00 AM
Opening date: —
Location: ደቡብ ክልል
Closed
9 months ago
የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለምግብ ቤት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ሰኔ 24/2017)
Closing date: ለ15 ተከታታይቀን ሲሆን ሰነድ የሚሸጠው በስራ ሰአት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
9 months ago
በአድማስ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኝ ፒክአፕ ደብል ገቢና ሞዴል L.N-106 1995 ስሪት የሆነ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ሰኔ 24/2017)
Closing date: በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
9 months ago
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Published on:
አዲስ ዘመን (ሰኔ 24/2017)
Closing date: 10ኛው ቀን ድረስ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed
9 months ago
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ደንብ ልብስ እና የአደጋ መከላከያ አልባሳት፤የጽዳት በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Published on:
አዲስ ዘመን (ሰኔ 24/2017)
Closing date: Jul 10, 2025 5:11 PM
Opening date: —
Location: አዲስ አበባ
Closed